ስለዋይፋይ አንቴና ቀለል አድርገን ለማየት እንሞክራላን በብዛትም ይሁን በፍሬ ከኛ ማግኝት ይችላሉ፡፡
ለሪሲቨር
1)ሪሲቨራችንን ከዋይፋይ ጋር ለማገናኘት
2)ስልካችንን ከሪሲቨር ጋር ለማገናኘት ወሳኝ ቁስ ነው
3)አብዘሃኛው ሪሲቨር ኢንተርኔት ኬብል የለላችው በመሆኑ በusb ቦታ ላይ በመሰካት በኤንተርኔት የሚሰሩ ቻናሎችን ለማየት ያስችለናል፡፡ ለምሳሌ የኳስ ቻናሎች፣ዩቲውብ...
ለዲስክቶፕ ዋይፋይ ካርድ መግጠም የሚሰጣቸው ጥቅሞች ብዙ ቢሆኑም ዋና ዋናዎቹን ለመመልከት እንሞክራለን
1)ኮምፒውተራችን ዋይፋይ እንዲሰራ ያደርገዋል ልክ እንደ ላፕቶፖች በቀላሉ ያለ ኢንተርኔት ኬብል መጠቀም ያስችለናል ማለት ነው፡፡
2)ኮምፒተራችን ከሌላ ዲቫይስ ጋር በዋይረለስ መገናኘት ስለሚችል ፋይል በቀላሉ ማስተላለፍ ያስችለናል፡፡ማለትም shareit, zapya ወዘተ የመሳሰሉትን መላላኪያዎችን መጠቀም ያስችለናል፡፡
3)ሞባይሎችንን ከኮምፒውተር ጋር በዋይርለስል በማገናኘት ስልካችንን እንደሪሞት ወይም ጆስቲክ በመጠቀም ጌም መጫወትና ኮምፒውተራችንን መቆጣጠር ያስችለናል፡፡
4)አብዘሃኛው የመንግስት መስሪያቤቶችና ዩንቨርስቲዎች ዋይፋያቸው ከመጠን በላይ የተጨናነቀና ዲስክቶፓቸው ደግሞ ኢንተርኔት ኬብል የተገጠመለት በመሆኑ የዋይፋይ አንቴና በመሰካት በቀላሉ የኮምፒውተሩን ኢንተርኔት ወደ ዋይፋይ በመቀየር በቀላሉ በሞባይል ወይም በላፕቶፖ መጠቀም ያስችላል
5)ላፕቶፓች በተለያየ አጋጣሚ ዋይፋይ ካርድ ቢበላሽ ወይም እያቆራረጠ ከተቸገሩ ዋይፍይ አንቴና መጠቀም በጥራትም ይሁን በዋጋ ተመራጭ ተመራጭ ያደርገዋል፡፡
👉 www.habtechzone.blogspot.com
👉 www.t.me/habtechzone
👉 https://www.youtube.com/channel/UCKLKFEVTMDsodXT9Z-cju3g
አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰናለን፡፡ የዩቲውብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ወይም ወደገጻችን በመቀላቀል ቤተሰባችን ይሁኑ!!!!!
እናመሰግናለን
ReplyDelete