WELCOME
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ይህ ለናንተ የተዘጋጀ የመጨረሻው ሶፍትዌር ነው።ማለትም ሪሲቨራችን ላይ በሶስቱም መንገድ ለመጫን እንዲያስችል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።
➊ከናተ የሚጠበቀው ሪሲቨሩ ላይ ፍላሹን ሰክታችሁ ሪሲቨሩን አጥፍቶ ማብራት ነው።
➋setting በመግባት ሶፍትዌር upgrade ማድረግ ነው።
➌በኮምፒውተር በማገናኘት ማለትም በRS232 በሚጫንበት መንገድ የሚሰራ ፋይል ነው።
ማሳሰሲያ ፍላሹን ጭናችሁ ስታበቁ መንቀል ወይም ፋይሉን መሰረዝ እንዳለባችሁ አትርሱ።
ካልሆነ ግን ሪሲቨሩ ጠፍቶ ሲበራ ፍላሹ ካልተነቀለ ሁሌም እንዳዲስ ይጭንባችኋል።
ይህ የL I F E S T A R 👉 2350 HD
👉2425 HD
👉2020 HD
👉3030 HD
👉4040 HD
👉18HD
👉 9200 ባለ ሁለት ፍላሽ
👉9300 ባለ ሁለት ፍላሽ
👉👉👉👉DOWNLOAD
👆የሪሲቨር ሎደርና ማስነሻ ሶፍትዌር ነው።
No comments:
Post a Comment