#boot logo changer tool 1




ሰላም ወድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው በቡት ሎጎ ዙሪያ ይሆናል፡፡ አብራችሁን ቆዩ

ቡት ሎጎ ምንድነው?

ቡት ሎጎ ማለት በአንድ የኤሌክትሮኒክስ ቁስ ላይ ማለትም ቴሌቪዝን ሪሲቨር ፕልስቴሽን ዲቪዲ ኮምፒውተር ወዘተ ሲከፍቱ የሚያሳዩት የመጀመሪያው ምስል ወይም አርማ መለያ ቡት ሎጎ ይባላል ስለ ቡት ሎጎ ይህን ካል በዛሬው ፖስት ስለ ሳተላይት ሪሲቨር ወይም ዲኮደር ቡት ሎጎ አቀያየር እንመለከታለን፡፡ብዙ የሪሲቨር አይነቶች እንደመኖራቸው መጠን ሁሉም ተመሳሳይ አይሆኑም በመሆኑም እንደኛ ማለትም ያላደጎ ሃገራት ላይ ግን የሪሲቨሮቹ ስምና ከቨር ቢለያይም ከአንድ ወይም መሰል ሃገራት ምርቶቹ ስለሚመጡ  ተመሳሳይ የሃርድዌር ክፍልና ሶፍትዌር ይጠቀማሉ እኛም ይህን ታሳቢ በማድረግ ለናንተ ይጠቅማል ያልነውን የሪሲቨር ቡት ሎጎ መቀየሪያ አፕልኬሽን ከስር ለጥፈናል፡፡

ማሳሰቢያ ይህን አፕ ስትጠቀሙ ወይም extract  ከማድረጋችሁ በፊት ሁሉንም አንቲቫይረስና ዊንዶስ ዲፌንደርን ብታቆሙት ተመራጭ ነው፡፡

File name logo changer 1

Size 500kb

Compatible Os windows7, 8,10

Paid free

How to use this tool?                                     አጠቃቀሙን በቪዲዮ ለማየት

Test on and done on  Humax , lifestar , eurostar , classicstar , newstar , mewe , Amaz , coronet , Leadr , LEG , Tiger , supermax , etc

ይህ ከስር በሊንክ የተቀመጠው የውንዶስ አፕሊኬሽን ሶፍትዌር የሪሲቨር ቦት ሎጎ መቀየሪያ ነው



                                                                    Download


ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ subscribe በማድረግ ተቀላቀሉ፡፡  የደወል ምልክቷን በመንካት ደግሞ አዲስ ቪዲዮ ስንጭን ወዲያው የማሳወቂያ መልክት ይደርሰወታል፡፡


No comments:

Post a Comment

UFED Cellebrite TOOL CRACK V7.58

Download UFED 7.58 setup https://www.mediafire.com/file/4ctxwl... Download UFED 7.58 keygen https://t.me/habtechzone/45 Download UFED 7.58...