ዊንዶውስ ዲፌንደር የማይክሮሶፍት ዊንዶውስ ጸረ ማልዌር አካል ነው። ለዊንዶውስ ኤክስፒ እንደ አውርድ ነፃ የፀረ-ስፓይዌር ፕሮግራም መጀመሪያ ተለቀቀ ፣ እና በኋላ በዊንዶውስ ቪስታ እና በዊንዶውስ 7 ከዛም ሁሉንም የዊንዶስ አዳርሶ አሁንም በዊንዶውስ አስራአንድ ላይ ተካቶ መትዋል ፡፡ ዊንዶውስ ዲፌንደር እንደጠቃሚነቱም ጉዳት አለው በተለይ ደግሞ እንደኛ ባሉ የክራክ ፋይል ለሚጠቀሙት እጅግ አስቸጋሪ መሆኑን ማሳያ ነን እናም በዚህ ቪዲዮ ላይ እንዴት ማቆም እንደምንችል እናያለን ፡፡
ማሳሰቢያ ፦ ይህ ቪዲዮ ለትምህርት ታስቦ የተዘጋጀ እንጅ ዊንዶውስ ዲፌንደርን ሁሉም ኮምፒውተር ተጠቃሚ ማጥፋት አለበት እያልን እንዳልሆነ ይታወቅልን፡፡
No comments:
Post a Comment